አዲስ አበባ | የካቲት 14፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የላይቤሪያ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡
-የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ፡፡
– በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮቻች ጋር ሲካሄድ የቆየው የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቀቀ፡፡
-የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን ቅዳሜ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ማካሄድ ይጀምራል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












