አዲስ አበባ | የካቲት 13፣ 2016| NBC ETHIOPIA -አሜሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅታ የቀረበውን የእስራኤል እና ሃማስ የተኩስ ማቆም ስምምነት ውድቅ አደረገች፡፡
-የአለም ምግብ ፕሮግራም በሰሜናዊ ጋዛ የሚያቀርበውን እርዳታ ማቋረጡን አስታወቀ።
-የእስራኤል ጦር በጋዛ የምግብ ኮንቮይ ላይ ጥቃት ማድረሱ የሳተላይት ምስል አሳየ፡፡
-የቻይና ኩባንያዎች የራሳቸውን ሚሊሻዎች እያቋቋሙ ነው ተባለ፡፡
-የፓኪስታን ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምር መንግስት መመስረታቸውን በይፋ አስታወቁ፡፡
-በህንድ ዴልሂ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ገበሬዎች ላይ ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ ተኮሰ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












