አዲስ አበባ | የካቲት 12፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በየካቲት12 ቀን 1929 የፋሺስት ጣሊያን ወታደሮች በአዲስ አበባ ያደረሱት አስከፊ ጭፍጨፋ የሚታሰብበት የሰማዕታት ቀን በስድስት ኪሎ ሰማዕታት ሀውልት የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ተከብሯል፡፡


የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን እንዲሁም የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የጀግኖች አርበኞች ቤተሰቦች ታድመዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv