አዲስ አበባ | የካቲት 08፣ 2016| NBC ETHIOPIA – 37ኛው መደበኛ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ናቸው። አዲስ አበባ ከደረሱ መሪዎች መካከል፡-
????የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ
????የሞሪሺየስ ፕሬዚዳንት ፕራቪንድ ኩማር
????የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ሞሃመድ
????የሞሪታኒያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኦውልድ ጋዙዋኒ ይገኙበታል፡፡
መሪዎቹ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












