አዲስ አበባ | የካቲት 07፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የ44ኛው የአፍሪካ ህብረት የምክር ቤት ስብሰባ ሁለተኛ ቀን እንደቀጠለ ሲሆን፥ ከስብሰባው ጎን ለጎን ኢትዮጵያ እና አንጎላ ሁለት ስምምነቶች ተፈራርመዋል፡፡

ሀገራቱ የተፈራረሙት አንደኛው ስምምነት አጠቃላይ የትብብር ስምምነት ሲሆን፣ ሁለተኛው ስምምነት ፥ በፓለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ለመመካከር የሚያስችል ነው።
ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና የአንጎላ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተፈራርመዋል።
በ- ሰላማዊት ወንድወሰን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












