አዲስ አበባ | የካቲት 07፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በፊሊጲንስ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሟቾች ቁጥር 90 መደረሱ ተገለጸ፡፡

በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፍል ዲቫዶ ዲ ኦ ሮ ግዛት በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ፤ በአካባቢው በሚገኙ ሰዎች ላይ ከባድ ማህበራዊና ስነ ልቦናዊ ቀውስ ማስከተሉን ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡
እንደ ሲጅ ቲ ኤን ዘገባ ከሆነ፤ በአደጋው ምክንያትም ወደ 90 የሚደርሱ ሰዎች ሲሞቱ ፤ መንገዶች፤ ድልድዮች፤ የሀይል አቅርቦት አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እና የውሀ መስመሮች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












