አዲስ አበባ | የካቲት 05፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) አስተባባሪነት ሬዲዮ ማህበረሰባዊ ግንዛቤን በመፍጠርና በማሳወቅ በሌሎችም መንገዶች ላበረከተው ውለታ እውቅና ለመስጠት የዓለም ራዲዮ ቀን እ.ኤ.አ ከ2011 የካቲት 13 ጀምሮ በመላው ዓለም ተከብሮ እንዲውል ማድረጉን ታሪክ ይዘክራል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












