አዲስ አበባ | ጥር 30፤ 2016| NBC ETHIOPIA -በፓስኪታን በሚደረገው ምርጫ የኢንተርኔትና ሞባይል ኔትወርክ መከልከሉ ተገለጸ፡፡ ምርጫው ዛሬ ጠዋት ጀምሮ እስከ ምሽት 12 ሰአት ይካሂዳል፡፡

ምርጫው በአንዳንድ ቦታዎች እንደምርጫ ቦርድ ህግና ደንብ ሊራዘም እንደሚችል ታውቋል ፡፡ በፓኪስታን በሚካሄደው ምርጫ 5ሺህ 121 እጩዎች ለፌደራል ህግ አውጭነት እና 12 ሺህ 695 ለየአካባቢው ግዛቶች የሚወዳደሩ መሆናቸውን ያስነበበው አልጀዚራ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












