አዲስ አበባ | ጥር 30፤ 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል:-
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን – የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
ትዕግስት ሃሚድ – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾመዋል፡፡
-የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ10ኛ ግዜ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ደግሞ ለ3ኛ ግዜ የሚካሄደውን የህብረት ስራ ማህበራት ባዛር እና ኤግዚብሽን ከፈቱ
-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በውጭ ግንኙነትና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ስኬታማ ስራዎችን እያከናወነች መሆኑን አስታወቀ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc












