አዲስ አበባ | ጥር 25፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ ከ128 ዓመታት በፊት ጥር 25 ቀን 1888 ዓ.ም ልጅ እያሱ የተወለዱበት ቀን ነበር።

ልጅ እያሱ ከአባታቸው ከወሎው ገዥ ከንጉሥ ሚካኤል ዓሊ እና የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ልጅ ከሆኑት ከእናቱ ከወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ ጥር 25 ቀን 1888 ዓ.ም በወሎ ጠቅላይ ግዛት ወረሂመኑ ተንታ ውስጥ ተወለዱ፡፡

ልጅ እያሱ የዳግማዊ ምኒልክ ዙፋን ወራሽ የነበሩ ሲሆን ኢትዮጵያንም ከ1903-1909 ዓ/ም ድረስ ማስተዳደራቸውን ታሪክ ይዘክራል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












