-አዲስ አበባ | ጥር 15፤ 2016| NBC ETHIOPIA-በኢትዮጵያ እግር ኳስ በተጫዋችነት፣ ጋዜጠኝነት እና ደራሲነት የሚታወቀው የገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ስርዓተ ቀብር በ9፡00 በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፡፡
-በአፍሪካ ዋንጫ ምሽቱን በምድብ አምስትና ስድስት የተደለደሉ ቡድኖች የምድብ ማጣሪያ 3ኛ ዙር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
-በጀርመን ቡንደስሊጋ ምሽቱን ባየርን ሙኒክ ከኡኒየን በርሊን ይጫወታሉ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












