-አዲስ አበባ | ጥር 13፤ 2016| NBC ETHIOPIA – የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የጋዛ ጦርነት እዲያበቃና የታገቱ እስራኤላውያንን ለመልቀቅ ሃማስ ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አድርገዋል፡፡
-በአሜሪካ ባለፉት ሳምንታት ባየለው ቅዝቃዜው 89 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ።
-25 ሺ ጋዛውያን እስካሁን መገደላቸውን የሃማስ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
-በየመን ሁቲ ታጣቂዎች ሚደረገው ጥቃት በጋዛ ያለውን ጦርነት እየሰፋ መሆኑን ያመለክታል ተባለ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












