አዲስ አበባ | ጥር 07፤ 2016| NBC ETHIOPIA -ለሁለተኛ ጊዜ በአሜሪካ ምርጫ ለፕሬዝዳንትንት ሪፐብሊካኖችን ወክለው እየተወዳደሩ የሚገኙት ዶናልድ ትራምፕ በአዮዋ ግዛት ማሸነፋቸው ለሚቀጥለው የስልጣን ዘመን በር እንደሚከፍትላቸው እየተነገረ ነው ፡፡

ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ለመግባት ለሚያደርጉት ፉክክር መልካም ጅምር እንደሆነም ተገልጿል ፡፡
የትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ አስፈፃሚ ቡድን በዚህ ግዛት አሸናፊ እንዲሆኑ ከፍተኛ ድርሻ እንደነበራቸው ታውቋል፡፡ ትራምፕም በማሸነፋቸው እጅግ ተደስተዋል ተብሏል ፡፡ዘገባው የቢቢሲ ነው
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv