አዲስ አበባ | ጥር 06፤ 2016| NBC ETHIOPIA – ዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋም(አይ ኤም ኤፍ) 600 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለጋና ለመስጠት በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡

ጋና ብድራቸውን መክፈል ከማይችሉ የአፍሪካ ሀገራት ተርታ መመደቧን ተከትሎ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ መግባቷ ይታወሳል ፡፡ ከኢኮኖሚ ችግሩዋ ለማገገም እንቅስቃሴ እያደረገች ቢሆንም ካለባት የብድር ዕዳ አንጻር ሀገሪቱ ብዙ ጊዜ እንደሚወስድባት እየተነገረ ነው፡፡ ዘገባው የሮይተርስ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












