አዲስ አበባ | ጥር 06፤ 2016| NBC ETHIOPIA -ሰሜን ኮሪያ በ2024 የመጀመሪያ የተባለውን ባለ ጠጣር ነዳጅ ሚሳይል አስወንጭፋለች፡፡

ይህ አዲስ ባላስቲክ ሚሳኤል የአሜሪካ ኢላማዎችን ለመምታት እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡ሚሳኤሉ በሰአት 1000 ኪሎሜትር እንደሚዘገዘግም ታውቋል፡፡ ዘገባው የቲአርቲ ወርልድ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












