-በስፔን ሱፐር ካፕ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ባርሴሎና ኦሳሱናን 2-0 አሸንፏል። በፍጻሜ ጨዋታ ከሪያል ማድሪድ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።
-ቶትንሃም ሮማኒያዊውም የጅንዋ ተከላካይ ራዱ ድራጉሲንን በ25 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈረመ።
-ኒውካስል ዩናይትድ በ2022-23 የውድድር ዓመት የ73 ሚሊዮን ፓውንድ ኪሳራ አጋጥሞኛል አለ
-ሪያል ማድሪድ የናፖሊውን አጥቂ ቪክተር ኦስሚኸም የማዘዋወወር ፍላጎት እንዳለው ተሰምቷል።
-የቶትንሃም ተከላካይ ኤሪክ ዳይር ባየርን ሙኒክን ተቀላቅሏል።
-ለሳን ዲያጎ ዌቭ የሴቶች ቡድን እየተጫወተች የምትገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የሴቶች ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፋለች፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram- https://t.me/nbcethiopiatv












