፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
-አዲስ አበባ | ጥር 03፤ 2016| NBC ETHIOPIA – የተፈጥሮን ድንቅ በረከት ተቀብሎ ተንከባክቦ እና አበልፅጎ መጠቀም የኛ የሰው ልጆች ተጠባቂ ተግባር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
-የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥራ በሆነው ‘የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው “የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሙዚዬም” የግንባታ ሥራ መጀመሩን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡
-የዳታ ልማት ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ አስቻይ በመሆኑ በትብብር እና በርብርብ ልንሰራበት የሚገባ ታላቅ ሀብት ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
-በኢትዮጵያ ወቅታዊና ትክክለኛ የአየር ትንበያ መረጃዎችን ለማሳደግ የቴክኖሎጂዎችንና የባለሙያዎች አቅም ግንባታ ላይ ትኩረት ማድረጉን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
-የአውሮፓ ህብረት እና አጋሮቹ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል የ2 ነጥብ7 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡
-ወጣቱ ትውልድ የጋራ ማንነቶችን በማወቅ የጋራ ነገን መገንባት እንዳለበት ተመላከተ።
-በትናንትናው ዕለት በሣይንስ ሙዚዬም “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ሐሳብ የተከፈተው የዲፕሎማሲ ዐውደ-ርዕይ ዛሬ በፓናል ውይይት ቀጥሏል።
-የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢንዱስትሪ ልማት የሚሆን በቂ የሰው ሀይልና የከተሜነት ምጣኔ አለው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram- https://t.me/nbcethiopiatv












