አዲስ አበባ | ጥር 02፤ 2016| NBC ETHIOPIA -ጃፓንና ቱርክ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመሰረቱበትን የአንድ መቶኛ ዓመት ክብረ በዓል በደመቀ ሁኔታ አክብረዋል ፡፡
ክብረ በዓሉ በ18ኛው የአንካራ ቶኪዮ የፊልም ፌስቲባል በጀመረበት ሰዓት ነው የሁለቱ ሀገራት ግንኑነትን የሚያሳይ ትዕይንት የተካሄደው ፡፡
በቱርክ የጃፓን አምባሳደር ካትሱማታ ታካሂኮ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነትና የረዥም ጊዜ ወዳጅነት ዘላቂነት ያለው እንደሆነ ተናግረዋል ፡፡ ዘገባው የአናዶሉ ነው
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












