አዲስ አበባ | ታህሳስ 22 ፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በጃፓን 7.6 ማግኒትዩድ በተመዘገበ እና በደረሰ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ የሱናሚ ማስጠንቀቂያና ነዋሪዎች አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ ተነገረ፡፡


የጃፓን ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ በበኩሉ በኢሺካዋ፣ በኒጋታና በቶያማ የባህር ዳር አካባቢዎች ሱናሚ ሊከሰት እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።
በ2011 በጃፓን ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ ከፍተኛ የሱናሚ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ይህ የመጀመሪያው ነው።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












