Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በፈረንጆቹ 2023 ህይወታቸውን ያጡ ታዋቂ የፊልም ተዋንያን

December 29, 2023
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | ታህሳስ 19፤ 2016| NBC ETHIOPIA-ሊጠናቀቅ 3 ቅናቶች በቀሩት በፈረንጆቹ 2023 ህይወታቸውን ያጡ ታዋቂ የፊልም ተዋንያን መካከል  5ቱን ከታች ዘርዝረናቸዋል፡፡  

ማቲው ፔሪ((Matthew Perry)

በተወዳጁ ተከታታይ ጓደኛሞቹ (Friends)በተሰኘው ሲትኮም ድራማ ላይ ማቲው ፔሪ ቻንድለር ቢንግ በመጫወት ዝነኛ ነበር። ተዋናይ ማቲው ፔሪ በ 2023 በ54 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶል፡፡

አንድሬ ብራገር(Andre Braugher)

በታዋቂው ሲትኮም Brooklyn Nine-Nine ላይ ካፒቴን ሬይ ሆልት በመሆን የተወነው እንዲሁም Life OnThe Street ላይ የፖሊስ መኮንን በመሆን  ተጫውቷል፡፡  በዚህ የትወና ብቃቱ  እኤአ በ1998 የኤሚ ሽልማት(Emmy award) አሸንፏል።ተዋናይ አንድሬ ብራገር በ 2023 በ61 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡

ላንስ (Lance Reddick)

በጣም ታዋቂ በሆነው የቴሌቭዥን ተከታታይ ድራማ The Wire እና ሌላው በጣም ዝነኛ ተከታታይ ድራማ John Wick ተውኗል፡፡ ተዋናይ ላንስ ሬዲክ በ 2023 በ60 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡

ሚካኤል ጋምቦን(Michael Gambon)

የደብሊን ተወላጅ ተዋናይ በመድረክ እና በቴሊቪዠን ተከታታይ ድራማው ታዋቂ ነው – ሰር ማይክል ጋምቦን  በሃሪ ፖተር ፊልም ላይ የመምህር ገፀ ባህሪን ወክሎ ተጫውቷል።ተዋናይ ሚካኤል ጋምቦንበ 2023 በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡

ሪቻርድ ሮውንድትሪ(Richard Roundtree)

ከመጀመሪያዎቹ ጥቁር በድርጊት የተሞላ ፊልም ጀግኖች(action heroes) አንዱ የሆነው ሪቻርድ ሮውንድትሪ በ Shaft ፊልም እና ተከታታይ ድራማዎች ታዋቂነትን አግኝቷል። ተዋናይ ሪቻርድ ሮውንድትሪ በ 2023 በ81 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

ኮሌራ(Cholera) ምንድን ነው?

Next Post

የሰቆጣ ቃል ኪዳን የአፈፃፀም ግምገማ እና የዕቅድ ማፅደቂያ ውይይት እየተካሄደ ነው

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የሰቆጣ ቃል ኪዳን የአፈፃፀም ግምገማ እና የዕቅድ ማፅደቂያ ውይይት እየተካሄደ ነው

የሰቆጣ ቃል ኪዳን የአፈፃፀም ግምገማ እና የዕቅድ ማፅደቂያ ውይይት እየተካሄደ ነው

የጃፓን የመሬት መንቀጥቀጥ

የጃፓን የመሬት መንቀጥቀጥ

በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የስኳር በሽታ (GESTATIONAL DM)

በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የስኳር በሽታ (GESTATIONAL DM)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?