፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | ታህሳስ 17፤ 2016| NBC ETHIOPIA-በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በጣለው ከባድ ዝናብ የ22 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
ለብዙ ሰአት የጣለው ዝናብ በካናንጋ ግዛት ካሳይ በምትባል ከተማ ቤቶችንና መንገዶችን አፈራርሷል ሲሉ የሀገሪቱ ባለስልጣናት መናገራቸውን ቲአርቲ ዘግቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












