1 አሮጅ አፍታብ፣ ቪጃይ ኢየር እና ሻህዛድ ኢስማሊ – በስደት ያለ ፍቅር (Arooj Aftab, Vijay Iyer and Shahzad Ismaily – Love in Exile)

እ.ኤ.አ. በ2023 በዘፋኙ አሮጅ አፍታብ ፣ በጃዝ ፒያኖ ተጫዋች ቪጃይ ኢየር እና ፕሮዲዩሰር ሻህዛድ ኢስማኢሊ የተሰራው የሙዚቃ አልበም ነው፡፡
2. ታይታኒክ – ቪድሪዮ (Titanic – Vidrio)

3. ኤንጂ – ኡላን (Enji – Ulaan)

የኡላንባታር ተወላጅ ዘፋኝ ኤንጂ ሦስተኛው ሪከርድ አልበሞን በሞንጎሊያ ጃዝ የተለየ እይታ እንዳላት ያረጋግጣል።
4. ዲና አብደልዋህድ (Deena Abdelwahed – Jbal Rrsas)

ቱኒዚያዊቷ ፕሮዲዩሰር እና ዲጄ ዲና አብደልዋህድ በሁለተኛው አልበሟ ላይ ለየት ያለ ድምፅ ለአድማጮች አሰምታለች ። Khonnar በተሰኝው በ2018 ዘግጅቱ ላይ እንደ ግብፅ ማህራጋናት እና ዳብኬ ባሉ ዜማዎች ላይ የቴክኖ ኪክ ከበሮዎችን በመጠቅም ታዋቂነትን አፍርታለች፡፡
5. ታንዲ ንቱሊ ከካርሎስ ኒኞ ጋር – ቀስተ ደመና እንደገና ታይቷል (Thandi Ntuli with Carlos Niño – Rainbow Revisited)

ደቡብ አፍሪካዊቷ ፒያኖ ተጫዋች እና ድምፃዊ ታንዲንቱሊ በሦስተኛ አልበሟ ላይ ፒያኖን ከድምፅ ጋር በማጣመር ድንቅ ችሎታዋን አሳይታለች፡፡












