አዲስ አበባ | ታህሳስ 15፤ 2016| NBC ETHIOPIA – በቅርቡ በመፈንቅለ መንግስት ስትታመስ የቆየችው ቻድ አሁን ላይ መጠነኛ መረጋጋት መኖሩን አስመልክቶ ምርጫ በማካሄድ አዲስ ህገ መንግስት ለማዋቀር ህዝቧ ድምጽ በመስጠት ላይ ይገኛል ፡፡
86 በመቶ የሚሆኑት ቻዳውያን በምርጫው የተመዘገቡ ሲሆን ከእነዚህ ውሰጥ 64 በመቶ የሚሆኑት የተሳተፉ መሆኑን የሀገሪቱ የመንግስት ምርጫ ኮሚሽን ማስታወቁን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












