አዲስ አበባ | ህዳር 28፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡

ተማሪዎች በተመደቡበት የትምህርት ተቋም በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ እና የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
ተማሪዎች የተመደቡበትን ተቋም ለመመልከት ከታች የቀረቡትን አማራጮች መጠቀም ይችላሉ፡-
o Website: http://Result.ethernet.edu.et
o Telegram : https://t.me/moestudentbot
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram- https://t.me/nbcethiopiatv












