
አዲስ አበባ | ህዳር 18፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ፤ እ.ኤ.አ ህዳር 28 ቀን 1520 ፖርቹጋላዊው አሳሽ ፈርዲናንድ ማጅላን በደቡብ አሜሪካ ደቡባዊ ጫፍ ላይ በሚገኘው የባህር ዳርቻ በኩል በማቋረጥ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ወደ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ደርሶ እንደነበር ታሪክ ይዘክራል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












