አዲስ አበባ | ህዳር 13፤ 2016| NBC ETHIOPIA- የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ ሥራ ማስጀመሪያ እና የምስጋና መርሐግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሂዷል፡፡


በመርሃ ግብሩ ላይ ከሀገሪቱ ሁሉም ክልሎችና ከፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ከደቡብ ሱዳንና ከኬኒያ የመጡ እንግዶች ተሳትፈውበታል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ60 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል::
በማብሰሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለክልሉ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











