አዲስ አበባ | ህዳር 11፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች የሚነሱበት የሐሳብ መዋጮ 11ኛ መድረክ “የስራ ባህልና የግል ኃላፊነት” በሚል ርእስ እየተከናወነ ይገኛል::

በመድረኩም ላይ በኢትዮጵያ ያለው የስራ ባህል የውጭ ተፅዕኖ ያረፈበት በመሆኑ ፈጣሪ ሳይሆን ጠባቂ ህብረተሰብ እንዲበራከት እንዳደረገ ተነስቷል::

በተጨማሪም ሳይሰሩ የሚበለፅጉትን የማነወር ባህላችን ዝቅተኛ መሆኑም ተመላክቷል::
ለዚህም የትምህርት ፖሊሲው እንዲሁም የሃይማኖት ተቋማት ሚናቸው የላቀ መሆኑ ተጠቁሟል::
አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv