
የትምህርት ስብራቱ ዘመናትን የተሻገረ ነው ይህንን ለማስተካከል በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ሲሆን የፈተና ምዘና ስርዓቱም ከዚሁ ጋር የሚያያዝ ነው፡፡
የፈተና እና የምንፈትንበት ስርዓት ተቀየረ እንጂ ፈተናው አልተቀየረም፡፡
ከ50 በላይ ያመጡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይግቡ ብንልም፤ ከተቀመጠው ነጥብ ወረድ ብለን ድጋሚ የማካካሻ ፈተና ወስደው የሚያልፉት ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚቀላቀሉበትን አሰራር እየተከተልን ነው፡፡
በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ ያለውን ስብራት ማስተካከል ካልቻልን ልጆቻችን በህይወት ፈተና እንዲወድቁ እናደርጋቸዋለን፡፡ በመሆኑም በትብብር የተሻለ የትምህርት ስርዓት እንዲኖር መስራት አለብን፡፡
ባላፉት አምስት አመታት አንድም አዲስ ዪኒቨርሲቲ አልከፈትንም ፡፡
አሁን ባለንበት ሁኔታ የኢትዮጵያ የትምህርት ስርአት አይጠገንም ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram –https://t.me/nbcethiopiatv












