አዲስ አበባ | ህዳር 04 2016| NBC ETHIOPIA – የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በክብርት ኘሬዘዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የቀረበውን የ2016 የመንግስት የትኩረት አቅጣጫ ሞሽን በመሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡

6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ዛሬ የተካሄደ ሲሆን በጉባኤው በፕሬዘዳንቷ የቀረበውን ንግግር ተከትሎ የቀረበውን የድጋፍ ሞሽን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት የተለያዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የተነሱ ሲሆን፤ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰፊ ማብራሪያና ምላሽ ተሠጥቶባቸው በመጨረሻም ምክር ቤቱ የቀረበለትን ሞሽን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












