አዲስ አበባ | ጥቅምት 27፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ እንደ እኤአ ህዳር 7, 1944 (ጥቅምት 27፤ 2016) ፍራንክሊን ዲ. ሩዝቬልት ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለአራተኛ ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ለመሆን ተመርጠው እንደነበር ታሪክ ይዘክራል፡፡ ሩዝቬልት ቶማስ ዲዎይንን በማሸነፍ ነበር የተመረጡት ነገር ግን በተመረጡ ዓመት ሳይሞላቸው ህይወታቸው አልፏል፡፡
በቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












