Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Health

ማቲው ፔሪ(Matthew Perry)

October 30, 2023
in Health
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | ጥቅምት 19 2016| NBC ETHIOPIA – እኤአ ከ 1994 እስከ 2004 ዓ.ም. የተላለፈው በሀገራችንም ተወዳጅ የነበረው የፍሬንድስ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ተዋናይ እ.ኤ.አ. በኦክቶበር 28፣ 2023 ዓ.ም. በ54 አመቱ በድንገት በቤቱ መታጠቢያ ገንዳ ሞቶ የተገኘው በህይወት ታሪኩ ዙሪያ እ.ኤ.አ. በ2022 ዓ.ም. ‘Friends, Lovers and the Big Terrible Thing’ በሚል የህይወት ታሪኩን ጽፏል፡፡ ለረጅም አመታት በሱስ እንደተሰቃየ ጽፏል፡፡

• ለረጅም አመታት ኦፒዮይድስ (Opioid) የተባሉትን የህመም ማስተገሻ መድሀኒቶች (ቫይኮዲን፣ ኦክሲኮንቲን) እንዲሁም ዛናክስ የተባለ የጭንቀት መድሀኒት ለረጅም አመታት ያለሀኪም ትዕዛዝ ይወስድ ነበር፡፡

• በ49 አመት እድሜው በነዚህ ኦፒዮይድ መድሀኒቶች የተነሳ ትልቁ አንጀቱ ተበስቶ ነበር፣ ከሞት ለትንሽ የተረፈው በህክምና እርዳታ ነበር፤ ለዘጠኝ ወራትም ከእንብርቱ በታች በተሰራ ቀዳዳ (ኮሎስቶሚ) ይጸዳዳ ነበር፡፡

• ለመጀመሪያ ጊዜ ከተሰራለት 7 ሰአታት የፈጀ ቀዶ ጥገና በተጨማሪ ለተከታታይ 14 ጊዜ ቀዶ ጥገና ተሰርቶለታል፡፡

• በዚህ ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሱስ ነጻ ሆኖ መቆየት ችሎ ነበር፤ ነገር ግን ኦፒዮይድ (Opioid) የመጠቀም አምሮቱ በመመለሱ ሆስፒታል ለቀዶ ጥገና በሄደበት የውሸት የህመም ምልክቶችን በመናገር ሀይድሮኮዶን የተባለ መድሀኒት እንዲታዘዝለት አድርጎ እንደገና ወደ ሱስ ተመለሰ፡፡

• መጽሀፉን በጻፈበት ማለትም ከአንድ አመት በፊት እድሜው 53 የነበረ ሲሆን ለ 18 ወራት ከሱስ ነጻ እንደነበር ይተርካል፡፡

ሱስ ማንንም የማይመርጥ ገዳይ የሆነ የጤና ችግር ነው፡፡ በሱስ የተጠቁ ሰዎች እስከ 20 አመት ድረስ እድሜያቸው ያጥራል፡፡

በሀገራችን እንደ ትራማዶል፣ ፔቲዲን፣ ሞርፊን የመሳሰሉ የህመም ማስታገሻ መድሀኒቶችን እንዲሁም ሰዎች ያለአግባብ መጠቀም በስፋት ይታያል፡፡ በዚህ ሱስ ምክንያት በርካታ ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ ስለዚህ እነዚህን መድሀኒቶች ባለሙያዎች በጥንቃቄ በማዘዝ፣ እንዲሁም ፋርማሲዎች ያለ ልዩ የሀኪም ማዘዣ ባለመሸጥ የዜጎቻችንን ህይወት ከስቃይና ከህልፈት እንታደግ!

ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ እንደፃፉት!

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

ShareTweetShare
Previous Post

ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

Next Post

በሃገር አቀፍ ደረጃ ስለሳይበር ደህንነት ንቃተ ኅሊና ያላቸዉ ዜጎች 35 በመቶ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ይፋ ባደረገዉ ጥናት አስታዉቋል

Related Posts

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ
Health

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ

June 15, 2026
38
በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው
Health

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው

June 4, 2026
24
⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ
Health

⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ

March 16, 2026
85
“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ
Health

“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ

February 17, 2026
48
ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ
Health

ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ

January 21, 2026
42
ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና
Health

ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና

August 25, 2025
89
Next Post
በሃገር አቀፍ ደረጃ ስለሳይበር ደህንነት ንቃተ ኅሊና ያላቸዉ ዜጎች 35 በመቶ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ይፋ ባደረገዉ ጥናት አስታዉቋል

በሃገር አቀፍ ደረጃ ስለሳይበር ደህንነት ንቃተ ኅሊና ያላቸዉ ዜጎች 35 በመቶ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ይፋ ባደረገዉ ጥናት አስታዉቋል

የደቡብ ኮሪያዋ ቾንቹን ከተማ ከንቲባ ጉብኝት

የደቡብ ኮሪያዋ ቾንቹን ከተማ ከንቲባ ጉብኝት

ቼልሲ አዲስ ምርመራ ተከፍቶበታል

ቼልሲ አዲስ ምርመራ ተከፍቶበታል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?