
በዋልታ ኢንፎርሚሽን ማዕከል በክፍል ሀላፊነት፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅነት ፣ በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በዋና ስራ አስፋፃሚነት ያገለገሉት አቶ በቀለ ሙለታ ባደረባቸው ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
ናሽናል ሚዲያ አ.ማ ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለወዳጆቻቸው መፅናናትን ይመኛል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram- https://t.me/nbcethiopiatv












