አዲስ አበባ | ጥቅምት 082016| NBC ETHIOPIA – በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኘውን የሌጲስ መንደር በዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርነት በተባሩት መንግስታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት እውቅና ሽልማት ተሰጥቶታል፡፡

በአስደናቂ እይታዎች፣ ፏፏቴ፣ የዱር እንስሳትን የያዘው የሌጲስ መንደር ከቀርከሃ በሚሰሩ የእደጥበብ ውጤቶች ይታወቃል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












