አዲስ አበባ | መስከረም 29 2016| NBC ETHIOPIA -የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በጋዛ ሰርጥ ላይ ባደረሱት የአየር ድብደባ ሁለት የፍልስጤም ጋዜጠኞች መገደላቸው ታውቋል።

ሰኢድ አል-ታዌል እና መሀመድ ሶብህ የተገደሉት በምዕራብ ጋዛ ውስጥ በሪማል ወረዳ በሚገኝ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች ያደረሱትን ጥቃት ሲቀርጹ መሆኑን እና በጥቃቱ ሌሎች ጋዜጠኞችም በተመሳሳይ ቦታ መቆሰላቸውን አናዶሉ ዝግቧል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












