አዲስ አበባ | መስከረም 7 2016| NBC ETHIOPIA- ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በባክሙት ደቡባዊ አቅጣጫ የሚገኘውን ምስራቃዊ መንደር ሰራዊታቸው በመልሶ ማጥቃቱ መያዙን አስታውቀዋል ::

የዩክሬን ጦር አዛዥ ኦሌክሳንደር ሲርስኪ፤ የሀገሪቱ የጸጥታ ሀይሎች በዶኔትስክ ክልል በባክሙት የሚገኘውን መንደር ከሩሲያ ጦር ነፃ አውጥተናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም በቴሌግራም ላይ የዩክሬን ጦር ስኬት እንዳስመዘገበ ገልጸው፤ ክብር ለዩክሬን ወታደሮች ይሁን ብለዋል፡፡ ዘገባው የአናዶሉ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram –https://t.me/nbcethiopiatv