
አዲስ አበባ | መስከረም 4 2016| NBC ETHIOPIA- ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ሰላም እና አብሮነት እንዲጎለብት ፣ በተለያዩ ሰው ተኮር ስራዎች አመራሩንና ህዝቡን በማስተባበር ዝቅ ብለው የነዋሪውን ጥያቄ ለመመለስ እያደረጉት ላለው ተግባር እና ከሁሉም የሃይማኖር ተቋማት ጋር በቅርበት ፣ በእኩልነትና በፍትሃዊነት በመስራት ላሳዩት ቁርጠኝነት የአዲስ አበባ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቦርድ እውቅና ሰጥቷቸዋል::

በእውቅና መርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለሰጣቸው እውቅና ምስጋናቸውን አቅርበዋል::
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












