አዲስ አበባ | ጳጉሜ 3 2015| NBC ETHIOPIA-ኢትዮ ቴሌኮም ጳግሜ 3 የበጎነት ቀንን በማስመልከት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ስራ አጥ ወጣቶች 30 የመስሪያ ሱቆችን አስረክቧል።

ማህበራዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ ያለው ኢትዮ ቴሌኮም የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ በጎ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።

በዚህም ለመጪው የትምህርት ዘመን ለ 70 ሺህ ተማሪዎች የሚያገለግሉ ከ850 ሺህ በላይ መማሪያ ደብተሮችን: በ26 የበጎ አድራጎት ማእከላት ለሚገኙ አረጋውያን እና ሴቶች ድጋፍ አድርጎል።
በሰብለ ወንድማገኝ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv












