አዲስ አበባ | ጳጉሜ 3 2015| NBC ETHIOPIA-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በጎነት ከማይነጥፍ የመልካምነት እሴት የሚቀዳ እንዲሁ በነጻ የሚሰጥም ነው ብለዋል።

በበጎ ፈቃድ እያገለገላችሁ ያላችሁ ወጣቶችም ኢትዮጵያ የጸናች፣ የበለጸገችና ለአፍሪካ ኩራት እንድትሆን መሰረት እየጣላችሁ በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv












