የአዲስ አበባ |ነሐሴ 29 2015| NBC ETHIOPIA-አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ተምሳሌት” የተሰኘው የፓናል ውይይት እና የፎቶ ግራፍ አውደ-ርዕይ ዛሬ ይካሄዳሉ::

የፓናል ውይይቱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ይመሩታል የገንዘብ ሚኒስትር ድኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፣ አቶ አሽኔ አስቲን፣ አቶ ልዑልሰገድ አበበ እና ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና የመወያያ ጽሁፎችን በተለያዩ ርዕሶች ላይ እንደሚያቀርቡ ኢፕድ ዘግቧል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc












