አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26/2015፣ NBC ETHIOPIA- የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር በዚህ ሳምንት በጋቦን የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ሀገሪቱን ከአባልነት ማገዱን አስታውቋል፡፡

በመሆኑም ሀገሪቱን ከሁሉም የህብረቱ እንቅስቃሴዎች አግዷል። በጋቦን ባለፈው ረቡዕ ወታደራዊ መፈንቅለመንግስት መካሄዱ ይታወሳል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












