በአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24/2015፣ NBC ETHIOPIA- የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማኅበር የማንችስተር ሲቲውን የፊት መስመር ተጫዋች ኧርሊንግ ሀላንድ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በማለት ሲሸልም የአርሰናሉን ቡካዮ ሳካ ምርጡ ወጣት ተጫዋች ብሎታል ፡፡
በአምደብርሃን ጥበቡ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












