በአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23/2015፣ NBC ETHIOPIA – የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር መካሄድ ጀመረ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ ይሳተፋሉ፡፡


በፎረሙ ኢትዮጵያን በመወከል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሚ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ኃላፊዎቹ በቆይታቸው ከተለያዩ አለም አቀፍ አምራቾችና ዲፕሎማቶች ጋር ውይይቶችን እያካሄዱ ሲሆን ይህም ለኢትዮጵያ አዲስ ኢንቨስትመንት በማምጣት በኩል ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ከኢዜአ ዘግቧል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/