በአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA-በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የ2015 ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2016 ዕቅድ ላይ እየተወያየ ይገኛል።

በአፈፃፀም መድረኩ፤ የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የፍትህ ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ፈቃዱ ጸጋን ጨምሮ ባለድርሻዎች እየተሳተፍ ይገኛሉ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc












