Saturday, September 23, 2023
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
LIVE
No Result
View All Result
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
Home News

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ያከናወናቸውን ስራዎች ይፋ አደረገ

by Hanna Tesema
August 25, 2023
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

በአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2015፣ NBC ETHIOPIA- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ጅምር ስራዎች እና በቀጣይ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ይፋ አድርጓል፡፡

የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ነጃት ግርማ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ አዋጁ ከታወጀበት ቀን አንስቶ ቦርዱ እስከተቋቋመበት ድረስ በነበረው የአፈፃፀም ሁኔታ ላይ ውይይት መደረጉን አንስተዋል፡፡

በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመር ጠቅላይ መምሪያ ማዕከል በሕግ ጥላ ሥር ያሉ ተጠርጣሪዎች ያሉበትን ሁኔታ መኝታ ክፍል ድረስ በመግባት ምልከታ መደረጉንም ጠቁመዋል፡፡

ከጠተርጣሪዎች ጋርም እንዲሻሻልላቸው በሚፈልጓቸው ጉዳዮች እና እንደ ችግር ባነሷቸው ነጥቦች ላይ በስፋት ውይይት ተደርጓል ነው ያሉት፡፡

በቀጣይም ተጠርጣሪዎቹ ያነሷቸውን ጉዳዮች በመያዝ ከማዕከል አመራሮች ጋር ውይይት በማድረግ መሻሻል ባለባቸው ጉዳዮች ላይ መመከሩን ጠቁመዋል፡፡

በእለቱ በተደረገ ምልከታም የተጠርጣሪዎቹ ሰብዓዊ መብት አያያዝ በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑን አይተናል ብለዋል ምክትል ሰብሳቢው፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ዜጎች በተለያዩ ትምህርት ቤቶች እየታሰሩ ነው የሚለውን ለማረጋገጥም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች ጋር ውይይት መደረጉን ጠቅሰዋል፡፡

በውይይቱም ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በፊትም ሆነ በኋላ መደበኛ የህግ ማስከበር እና ወንጀል የመከላከል ሥራ ከአስቸኳይ ጊዜ አውድ ውጪ እየተገበሩ እንዳለ እንደተገለጸላቸው ማብራራታቸውን የምክር ቤቱ መረጃ ያመላክታል፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ ከተለያዩ ክልሎች የሚፈልሱትን መታወቂያ የሌላቸውን ማጣሪያ ለማድረግ ፣ የጎዳና ላይ ልጆችን ብዙ ጊዜ ለወንጀል ድርጊት ማስፈፀሚያነት መገልገያ ስለሚደረጉ ፣ በመደበኛ የወንጀል መከላከል ስራ እንደሚያደርጉት አንድ ቦታ አቆይተው ወደ የአካባቢያቸው የሚመለሱትን እየመለሱ ሌሎችን በከተማ አስተዳደሩ ወደተዘጋጀው የማገገሚያ ማዕከል እንደሚያስገቡ ማስረዳታቸውን ጠቅሰዋል፡፡

በዚህም ወቅት አንዳንድ ት/ቤቶችን ለጊዜያዊ ማቆያነት ተጠቅመው እንደነበር ፤ አሁን ላይ ግን ምንም ዓይነት ሰው በየትኛውም ት/ቤት የለም የሚል ምላሽ መሰጠቱን ተናግረዋል፡፡

በቀጣይም በአማራ ክልል ላይ በመዘዋወርና የአዋጁን አፈፃፀም በመፈተሸ በአጠቃላይ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላ የተያዙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥር፣ በስም እና ምክንያት እንዲሁም ተጠርጣሪዎቹ ያሉበትን ሁኔታ በዝርዝር ለህዝብ ይፋ እናደርጋለን ማለታቸውን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc/

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

“ኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት መገንባትና ማጠናቀቅ ከኢትዮጵያ ውጭም መንፀባረቅ ያለበት ዕሴት ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Next Post

የእናቶችና ህፃናት ጤናን ለማስጠበቅ የሚረዳ የ50 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

Related Posts

News

አቶ ደመቀ መኮንን ከዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር እና ከኦቻ ኃላፊ ማርቲን ግሪፊትስ ጋር ተወያዩ

September 23, 2023
1
የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ
News

የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

September 22, 2023
15
የቱሪዝም ሚኒስቴር አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን እንደሚያስገነባ አስታወቀ
News

የቱሪዝም ሚኒስቴር አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን እንደሚያስገነባ አስታወቀ

September 22, 2023
19
በኢትዮጵያ እና በአልጄሪያ መካከል የአየር በረራ መጀመሩ ተገለፀ
News

በኢትዮጵያ እና በአልጄሪያ መካከል የአየር በረራ መጀመሩ ተገለፀ

September 22, 2023
4
የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ ነው
News

የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ ነው

September 22, 2023
8
በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት የአዲስ አበባ የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ይደርሳል
News

በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት የአዲስ አበባ የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ይደርሳል

September 22, 2023
3
Next Post

የእናቶችና ህፃናት ጤናን ለማስጠበቅ የሚረዳ የ50 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መልዕክት

የእናቶችና ህጻናትን ጤንነት ያስጠብቃል የተባለው ፕሮጀክት በNBC Ethiopia ማታ

የእናቶችና ህጻናትን ጤንነት ያስጠብቃል የተባለው ፕሮጀክት በNBC Ethiopia ማታ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

አቶ ደመቀ መኮንን ከዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር እና ከኦቻ ኃላፊ ማርቲን ግሪፊትስ ጋር ተወያዩ

September 23, 2023
የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

September 22, 2023
የቱሪዝም ሚኒስቴር አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን እንደሚያስገነባ አስታወቀ

የቱሪዝም ሚኒስቴር አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን እንደሚያስገነባ አስታወቀ

September 22, 2023

Follow Us:

Facebook

Popular Posts

  • ኢትዮጵያ በሊቀመንበርነት እንድትመራ ተመረጠች

    ኢትዮጵያ በሊቀመንበርነት እንድትመራ ተመረጠች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • 0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • 0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • 0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አሜሪካ በመፈንቅለ መንግስት ከስልጣን ለተወገዱት የኒጀር መሪ ድጋፍ እንደምታደርግ ገልጻለች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
National Media

Follow Us:

Recent News

አቶ ደመቀ መኮንን ከዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር እና ከኦቻ ኃላፊ ማርቲን ግሪፊትስ ጋር ተወያዩ

September 23, 2023
የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

September 22, 2023

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2023 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • EnglishEnglish
    • EnglishEnglish
    • AmharicAmharic

© 2023 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?