በአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2015፣ NBC ETHIOPIA-የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተመክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ ኢትዮጵያውያን ሥራዎች ላይ መንፀባረቅ ያለበት ዕሴት መሆን እንዳለበትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳስበዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በለውጡ ማግስት በደቡብ አፍሪካ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ያስተላለፉትን መመሪያ ተከትሎ ግንባታው ተጀምሮ በጥቂት ጊዜያት ውስጥም ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩ መኖሪያ በዛሬው ዕለት ተመርቋል።

የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተመክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ ኢትዮጵያውያን ሥራዎች ላይ መንፀባረቅ ያለበት ዕሴት መሆን እንዳለበትም ጠቅላይ ሚኒስትር አሳስበዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
See insights and ads