አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 13/2015፣ NBC ETHIOPIA- “ሀገራዊ እሴቶቻችን ለጠንካራ ሀገር ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የፖናል ውይይት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው።

በመድረኩ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ እና ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት አና ምሁራን እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ነባር ሀገራዊ እሴቶቻችን እና ወቅታዊ ሁኔታዎች እና ሀገራዊ እሴቶቻችን ለአገር ግንባታ እንዲሁም በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተዘጋጁ ጽሁፎች በምሁራን ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል ሲል ኢዜአ በዘገባው ገልጿል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












