አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12/2015፣ NBC ETHIOPIA -ውድ ወንድሜ እና ጓደኛዬ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ወደ ኢትዮጵያ እንኳን ደህና መጣህ።

እያደገ የመጣው የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በመከባበር እና ለጋራ እድገት የጋራ ራዕይ ላይ የተመሰረተ ነው።
ዘላቂ ልማትን ለማስቀጠል ትብብራችንን እንቀጥላለን-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc












