
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA -በዘረመል የተቀየረ የአሳማ ኩላሊት ለ32 ቀናት መስራቱን ቀጥሏል፣ይህም በሰው ላይ የእንስሳትን የአካል ክፍሎች ጥቅም ላይ ለማዋል የተደረገ ቅድመ ዝግጅት ነው፡፡ ቀዶ ጥገናው ስኬታማ እና ለብዙዎች ተስፋ ሰጪ መሆኑንም የኒው ዮርክ ዩኒቨርስቲ የላንጎን ንቅለ ተከላ ኢንስቲትዩት ሀኪሞች ገልጸዋል ሲል ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል፡፡
በፋና ክንፈ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website –https://nbcethiopia.com/news/












