
ጉባኤው ለሶስት ቀናት ቆይታ የሚኖረው ሲሆን የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ያደርጋል።

አጀንዳዎቹም የባለፈውን ጉባኤ ቃለ ጉባኤ መርምሮ ማፅደቅ፣ የምክር ቤቱን የ2015 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም መገምገም፣ የክልሉን አስፈፃሚ መስሪያቤቶች የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም፣ የክልሉን ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የዕቅድ አፈፃፀምን መርምሮ ማፅደቅ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት የዕቅድ አፈፃፀምን መርምሮ ማፅደቅ፣ ለአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የስልጣን ርክክብ ማካሄድ መሆናቸው ኢ.ፕ.ድ ዘግቧል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












