
የካይዘን ልቀት ማዕከሉ በአፍሪካ ደረጃ አህጉራዊ የሆኑ ስልጠናዎችን ለመስጠትም ያግዛል ተብሎለታል፡፡ ማዕከሉ በ2019 ግንባታው ተጀምሮ አሁን ላይ 99.8 በመቶ ደርሷል፡፡
የማዕከሉ ግንባታም እስካሁን 27.5 ሚሊዮን ዶላር ፈጅቷል፡፡ በአንድ ጊዜ ሶስት መቶ ሰልጣኞን ማስተናገድ የሚችል ከመሆኑም ባሻገር ለአፍሪካውያን ስልጠና በመስጠት አህጉራዊ ሚናውን ይወጣል ተብሏል፡፡
የኢንደስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ጋርም የሁለትዮሽ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
በቢኒያም ካሴ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












